❝ ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው ❞ የዮሐንስ ራእይ 1:3
❝ዘመኑ ቀርቦአልና የሚያነበው፥ የትንቢቱን ቃል የሚሰሙትና በውስጡ የተጻፈውን የሚጠብቁት ብፁዓን ናቸው❞ የዮሐንስ ራእይ 1:3

ስለ እኛ

“የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት” በጀርመን አገር በሚገኙ አድቬንቲስት ወንድሞች እ.ኤ.አ. በ1999 ዓ.ም. ተመስርቶ የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ “የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት” የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን እንድታሰራጭ ከጌታ የተሰጣትን ተልዕኮ እንድትወጣ የሚደግፍ፣ በፈቃደኛ አገልጋዮች የተቋቋመ አገልግሎት ሲሆን፣ ራዕዩ፡- የእግዚአብሔር ቅሬታ ሕዝብ በእውነተኛ የደቀመዝሙርነት ጎዳና እየተጓዘ የየሱስ ዳግም ምጻትን ሲያፋጥን ማየት፣ ተልዕኮው ደግሞ:- በጽሑፍ፣ በድምጽ፣ በምስል፣ በፊልም፣ በድረገጽ፣ በፌስቡክ፣ በዩትዩብ፣ በሬዲዮ እና በቴሌግራም እንዲሁም በጸሎት አገልግሎት፤ ለክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ምጻት የሚያዘጋጁ መንፈሳዊ መልዕክቶችን በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን ወገኖች ማስተላለፍ ነው፡፡
“Yetnbit Kal Ministries” (engl. Prophetic Word Ministries) was established by Ethiopian brothers living in Germany in the year 1998 to support the Seventh-Day Adventist Church’s mission of proclaiming the three angels message to the world through publication in Amharic and other Ethiopian languages. It has published and disseminated the gospel of our Lord Jesus Christ in newsletters, magazines, books, audio visuals and the internet.
bUntitled-1

ራዕይ

“የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት” የኢትዮጵያ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን በመላው አለም እንድታሰራጭ፣ በዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 14:6-12 ላይ ከጌታ የተሰጣትን ተልዕኮ እንድትወጣ የሚደግፍ፣ በፈቃደኛ አገልጋዮች የተቋቋመ አገልግሎት ሲሆን፣ ራዕዩ፡- የእግዚአብሔር ሕዝብ በእውነተኛ የደቀመዝሙርነት ጎዳና እየተጓዘ የኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጻትን ሲያፋጥን ማየት ነው።

ተልዕኮ

በጽሑፍ፣ በድምጽ፣ በምስል፣ በፊልም፣ በድረገጽ፣ በፌስቡክ፣ በዩትዩብ፣ በሬዲዮ እና በቴሌግራም እንዲሁም በጸሎት አገልግሎት፤ ለክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ምጻት የሚያዘጋጁ መንፈሳዊ መልእክቶችን በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን ወገኖች ማስተላለፍ ነው፡፡
aboutUntitled-1

Our Team​

ዳዊት መሐሪ

መሥራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ

ፓስተር መልአክ አለማየሁ (PhD)

ምክትል ሥራ አስኪያጅ

ውብገነት ቦጋለ

ምክትል ሥራ አስኪያጅ

ለበለጠ መረጃ ያግኙን